የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሰላም ዙሪያ ለሚሰሩ ስራዎች አስር አባላት ያሉት የምርምር ቡድን አቋቋመ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአጭርና በረጅም ጊዜ በሰላም ዙሪያ ለሚሰሩ ስራዎች አስር አባላት ያሉት የምርምር ቡድን ማቋቋሙን አስታወቀ

የዩኒቨርሰቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እንደገለጹት ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት በሰላም ዙሪያ ለሚደረጉ የምርምር ስራዎች በየዓመቱ አንድ ሚሊዮን ብር ተመድቧል።

በዚህ አመትም እስከ ሰኔ 30 ለሚሰሩ ስራዎች አንድ ሚሊዮን ብር ተመድቧል ብልዋል።

ከዚህ በተጨማሪም የምርምር ቡድኑ በድህረ ግጭት እና በአስተዳደር ዙሪያ ምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ይሰጣል ብለዋል።

ለዚህ የሚሆን በጀት መመደቡንም ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የዩኒቨርሰቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እንደገለጹት ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት በሰላም ዙሪያ ለሚደረጉ የምርምር ስራዎች በየዓመቱ አንድ ሚሊዮን ብር ተመድቧል።

በዚህ አመትም እስከ ሰኔ 30 ለሚሰሩ ስራዎች አንድ ሚሊዮን ብር ተመድቧል ብልዋል።

One comment on “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሰላም ዙሪያ ለሚሰሩ ስራዎች አስር አባላት ያሉት የምርምር ቡድን አቋቋመ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*