ጠቅላይ ሚንስትሩ ብሄራዊ ቴአትር ድንገት ተከሰቱ

• ጠቅላይ ምንስትር ዐቢይ አህመድ የስልጤን አባባል ተጠቅመው እንዲህ አሉ፤ ‹‹ቅጠል የሌለበት ዛፍ አይጠለሉበትም! … ሀገር ከሌለም ወረዳም ለመጠለል አይሆንም!››

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር በየሦስት ወሩ የሚካሄደውን የኪነ ጥበብና የባህል ምሽት እየተካፈሉ ነው::

ሙሐዘ ጥበብ ዳንኤል ክብረት ያወራል ብለን ስንጠብቅ ዳኒ “አንድ ሰው አለ” ብሎ ወደ አብይ አሻገረው።

የድንገት እንግዳ ዶ/ር አብይ አህመድ በጣም የሚያምር ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ‹‹ስንዋደድ›› በተሰኘ የአሻሙ ምስክር ጌታነነው መርሃ ግብር ላይ አቀረቡ።

ለተሳታፊዎቹ ባስተላለፉት መልእክት ስለ መስጠት ባህልና የበጎነት ምግባር አንስተዋል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*