ፀሓይ ገመቹ በ10 ሺህ ሜትር በጥሩነሽ ተይዞ የነበረውን የኢትዮጵያ ሪከርድ አሻሻለች

ፀሓይ ገመቹ በ10 ሺህ ሜትር በጥሩነሽ ተይዞ የነበረውን የኢትዮጵያ ሪከርድ አሻሻለች

በስፔን ቫሌንሽያ በተደረገው የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አትሌት ፀሓይ ገመቹ በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የርቀቱን የኢትዮጵያ ርከርድ አሻሽላለች፡፡

ፀሓይ ገመቹ 30 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባትና በጥሩነሽ ተይዞ የነበረውን ሰዓት በ15 ሰከንድ በማሻሻል ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡

በወንዶች የሩጫ ውድድር ደግሞ ጫላ ከተማ ረጋሳ በርቀቱ የቦታውን ርከርድ በማሻሻል አሸንፏል፡፡
ምንጭ:- IAAF

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*